የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጆች እንደምን ሰነበታችሁ? እንድመለስላችሁ የምትፈልጉት ማንኛውም አይነት ጥያቄዎች ካሏችሁ ከታች በተለቀቀው የፋይል ማስረከቢያ ቅጽ እስከ ነገ ምሽት ድረስ መላክ ትችላላችሁ።
Q1:በፋይል ለማስረከብ(Word, PDF እና Picture)
Q2:በጽሑፍ ለማስረከብ ከፈለጉ[图片]